በእኔ ቢጠቁርም ሠማይ || ዘማሪት ሳራ መንግስቱ BENE BITEKURIM SEMAYI Zemarit Sara Mengistu
HTML-код
- Опубликовано: 10 апр 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RUclips / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መዝሙር ስንዘምር ሞባይል እያየን ባይሆን በጣም ይመረጣል ምስጋና እንደመሆኑ ከሰዉነታችን እና ከአእምሮአችን ጋር ተዋህዶ በተመስጦ ብናቀርበው እንደ ድሮው ትውፊቱን እና ስርአቱን ባናጠፋው ለአዲስ ትውልድ ዘማርያን መዝሙሩን ስንዘምረው ሙሉ ነገራቸውን ከድሮዎቹ ሳንቀንስ ብንወርስ አምላካችን ይደሰታል።
በእኔ ቢጠቁር
በእኔ ቢጠቁር ሰማይ
በእኔ ቢጠልቅም ጸሐይ
በነፋሳት የማይጠፋ ፋኖሴ
ክርስቶስ ነው የመኖር ስትንፋሴ (2)
እርሱን ታምኜ እወጣለሁ
እርሱን ታመኜ እገባልሁ
ድብቅ ሰራዊት አለው ለኔ
የሚጠበቀኝ በዘመኔ
እግዚአብሄር ለእኔ ብርሃኔ ነው
የሚአስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማነው
አዝ...
ሰው አልባ ሆኜ በስደት
ወዳጅ የሆነኝ የኔ አባት
ክርስቶስ ለእኔ ሕይወቴ ነው
እርሱን ታምኜ እኖራልሁ
የለም የሚያስፈራኝ በዘመኔ
ብርሃን ነውና እግዚአብሔር ለእኔ
አዝ...
መች ይሰጠኛል ለጠላት
አይሰለጥንም በእኔ ሞት
የሚጠብቀኝ ጌታ ነው
የትኛው ጠላት ሊደፍረው
በቤቴ መቃን ላይ ደም ይታያል
እኔን ከእግዚአብሔር ከቶ ማን ይለያል
አዝ...
ይኧው አቆመኝ በመቅደሱ
እየጠበቀ በመንፈሱ
እኔን ሊያከበር ራሱን ሰጥቶ
ገዝቶኛል ጌታ ሞቴን ሞቶ
ይገዛ ለስሙ ስጋ መንፈሴ
በእርሱ ነውና ለዛሬ መድረሴ
አዝ...❤
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ወጣት ዘማሪት ሳራ መንግስቱ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በቤትዋ ታኑርሽ 🙏
ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሄር ጅማሪን ሳይሆን መጨረሻን ነዉ የሚያየዉ በቤቱ ያፅናሽ
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን❤🙏በቤቱ ያፅናሽ !🙏🙏🙏
❤
ዝማሬ መላእክትን ያማልን 🎉🎉🎉🎉🎉😢
ድብቅ ሰራዊት ኣለው ለኔ 😢🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹ብንፋስ ዘይጠፍእ ፋኑሰይ....
ዝማሬ መላእክትን ያሰማስሽ ከቤተ እግዚአብሔር ቤት ሁሌም አይለይሽ
Endew min lebelsh demtsesh melkesh,zemare melak yasemaln
እልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባረክ
ዝማር ምልክት ይስመልን እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ 🙏🙏እህት
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ቤቤቱ ያፅናሽ
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋው ያብዛልሽ በእወነት ልዩ ዝማሬ ነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ውድ እህታችን🕊🕊🕊💛💚❤🥰
ቃ ለ ህ ይ ወ ት ን ይ ሰ ማ ል ን ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏😍😍😍😍😍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🥰🥰🥰🥰 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ
ዘማሬ መላክትን ያሰማልን እህታለሜ
ዝማሬ። መላክት። ያሰማልን። የእኛ። እንቁ። እህት
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜንንአሜንንንንዘማሪ መላክት ያሰማልንእህቴ😊😊❤❤❤❤😊😊
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማን
ዝሬ መላእክት ያሰማል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ እግዚአብሔር ላንቺ ያደረገውን ለኛም ያድርግልን 👏🙏
አሜን እናመሰግናለን😊😊😊😊❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ግን እህቴ ቁጭ ብሎ መዘመር ፣ ቁጭ ብሎ ማመስገን ፣ በየትኛው የኦርቶዶክስ አስተምህሮ ነው ቁጭ ብሎ ማመስገን የተማራችሁት። መልካም አገልግሎት ጀምራችሁ አቀራረባችሁ ግን ከቤተክርስቲያን የራቀ አይሁን። እናንተ ቁጭ ብላችሁ ማመስገን ከጀምራችሁ የሚመጣው ትውልድ ደሞ ተኝቶ ማመስገን የሚል ይጀምራል። ሥዕለ ማርያም ፊት ፣ ሥቅለተ ክርስቶስን ፣ ጽራ አርያምን እያሰብን፣ ማህበረ መላእክትን እያሰብን ቆመን ብናመሰግን መልካም ነው።
ዝማራ መላህክት ያሰማልን
ዝማሬ መላክእት ያስማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬመላክትያማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
ስወድሽ እግዚአብሔር የባረከሽ ❤❤❤
Amen! awo Yemanor Estinifesish Kirstos Yoihunlish!!!
Amazing voice
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
Ameen Ameem Ameen
egziyabher yebarkshe
ዝማሬ መላይክት ያስማልን
Zemare melaikt yasemal yagelgilot edmeshn yarzemeln....
Amen Amen Amen zemari melekit yasemalin🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
Amen zemari melekit yasemalin ❤❤
2:21 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Yena ehte demteshi yamrale ebakeshi selake lakilgena bekalakelachu des yelagale
Amen amen amen❤ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏽 sagale jirenyaa sii yaa dhagesisu
የኔ ውድ በምን ልግለፅሽ እንደው እኔም ፈጣሪ ብሎልኝ እንዳቺ ከ ዘፈን ወደ መዝሙር ብገባ እስቲ ፀልዩልኝ
መድኃኔዓለም ይርዳሽ❤
Egziabher yrdash
ዝመሬ መልክትን የሠመልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Geta yebarkesh🙏
It is impressive good jop
❤westen yemeyareseres bebatu yatenashe
❤❤❤😢😢😢
Tebarkilgn ❤
Berchii♥️💕💕💕
Amen❤❤
Ammee Ammee❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
amn amn amn
ZimareMelakt Yassemalin
Besmam dimes siyamr 😮😮😮😮❤❤❤❤
Be betu yatsnash
❤wow
❤✝️✝️✝️
Wow
❤❤❤
እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል
የመዝሙሩ ባለቤት ማን ነው ?😢ድንቅ መዝሙር ድንቅ አዘማመር😊
ዲያቆን አቤል መክብብ
💗💗💗💗💗💗💗💗💗❤❤❤❤
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
🥰🥰🥰🥰
EllllllllllElllllllllEllllllllllll👏👏👏👏🤲🤲🤲💚💛❤
🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Dingil abzta ttebksh
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ❤
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤
❤❤❤
ዝማሬመላእክትያሰማልንእህታችንፈጣሪበቤቱያኑርሽአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤